ማርያም መግደላዊት ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የተለየ ፍቅርና ፆታዊ ግኢነኙነት እንደነበራት የሚገልፀው እየሱስ አልዓዛርን ከሞት በተአምር ማስነሳቱ ተጥሶ በአፉ -ለአፍ ሳይንሳዊ መፍትሔ ተጠቅሞ እንደሆነ ያሳያል። ይባስ ብሎ ሓዋርያት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ሲሰሩ ይገልጻል።
በፊልሙ ስክሪፕት ላይ ሳይጻፍ (በተንኮል ሰናሱሩን ለማሳለፍ) በልምምዱ (ተዋናዮቹ እንዲለማመዱት የተደረገው) ወቅት የተከሰተው አስደንጋጩ ክፍል ደግሞ እየሱስን አሳልፎ የሸጠው ይሁዳ ጋር ከንፈር ለከንፈር እንዲሳሳሙ የተደረገበት አስደንጋጭ ክስተት ለፊልሙ ተመርጠው በነበሩት በኢትዮጵያ ገዳማት እና በተክርስትያናት ቅጥር ግቢ ውስጥ ድርጊቱ እንዲቀረጽ ተደርጎ በጀርመንኛ እና በአማርኛ ቋንቛ አንዲሆን በተንኮለኞዩ በጀርመኖች እና ተባባሪ ኢትዮጵያዊያን ፊልሙ አንዲቀረጽ ተዶልቶልን እንደነበር መዲና የተባለው ጋዜጣ ታህሳስ 2004 ዓ.ም ዜናው አውጥቶት እንደነበረ ይታወሳል። ሆኖም በጠንካራ አገር ወዳድ እና ሃይማኖታቸውን በሚያከብሩ ወገኖች ሴራው ከሽፏል። ክርስቶስ ግብረሰዶም ፈጻሚ እንደነበረ እና ኢትዮጵያዊ ንም አጸያፊው ተግባር እንዲከተሉ የሚገፋፋ የሰይጣኖች ሴራ ነበር። የወያኔ ስርዓት የላመጣብን ጉድ የለም
No comments:
Post a Comment