Wednesday, December 19, 2012

ባለፉት 6 አመታት ሩብ ሚሊዮን ኢትዮጵያን ወደ አረብ አገራት ተሰደዋል


ታህሳስ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:- የሚዲያ ዊዝ ኮንሳይስ ዋና አዘጋጅ ግርሀም ፔብልስ ባወጣው  ጽሁፍ እንዳመለከተው ባለፉት 6 ዓመታት 250 ሺ ኢትዮጵያውያን ወደ አረብ አገራት ተሰደዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞችን ኮሚሽን በመጥቀስ ባሰራጨው ዘገባ ደግሞ በዚህ አመት 85 ሺ አትዮጵያውያን በመንገድ ላይ የሚያጋጥማቸውን አስቸጋሪ ሁኔታ ተቋቁመው የመን ገብተዋል።
በየመን ከሚደርሱት ስደተኞች መካከል 50 በመቶ የሚሆኑት ስደተኞች የኦነግና የኦብነግ አባላት መሆናቸውን ይገልጻሉ ብሎአል።
ስደተኞቹ የመን እንደደረሱ ሚስቶች ከባሎቻቸው፣ ሴት ልጆች ከአባቶቻቸው  እንዲለዩ እንደሚደረጉ እና ግድያ፣ ድብደባ፣ ጠለፋ፣ አስገድዶ መድፈር እና የተለያዩ ወንጀሎች እንደሚፈጸሙባቸው ገልጿል።
ጸሀፊው የኢትዮጵያ

No comments:

Post a Comment