ዘ-ሐበሻ) በቴዲ አፍሮ
ስም ተለቆ የነበረውና የሰነበተው “በይቅርታ
ተቀበለኝ መዝሙር”
የዘማሪ ጥላሁን ጎአ እንደሆነ ታወቀ።
የሙዚቃው አቀናባሪ ዝናው ሃሳም ይህን አረጋግጧል። በቴዲ አፍሮ ስም ማን እንደለቀቀው ባይታወቅም ብዙዎች ግን
ለዝና ማግኛ ነው ሲሉ አስተያየት ይሰጣሉ።
ዘማሪው ነዋሪነቱ በወላይታ መሆኑም ታውቋል። የበለጠ መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን።
ለጊዜው በዩቲዩብ የተለቀቀው የዘማሪ ጥላሁን ጎአ መዝሙርን ይመልከቲ።
ብዙዎችን ሲያነጋገር
you can find the video click here http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=eYK9v7tvzY4
No comments:
Post a Comment