Saturday, January 26, 2013

በኩዌት በቤት ሰራተኛነት ተቀጥራ ትሰራ የነበረች ኢትዮጵያዊት ተሰቅላ ተገኘች


በኩዌት በቤት ሰራተኛነት ተቀጥራ ትሰራ የነበረች ኢትዮጵያዊት ራሱን በገመድ በስቀል አረብ ታይምስ በፎቶግራፍ አስደግፎ ያወጣው ዘገባ ያመለክታል።
KUWAIT CITY, Jan 24:An Ethiopian housemaid committed suicide by hanging herself with a rope from the ceiling of her room inside the house of her sponsor in Taima.
Image
Reportedly, when the Operations Room of Ministry of Interior received information about an Ethiopian housemaid hanging from the ceiling of her room in Taima, securitymen rushed to the location. They discovered that the housemaid had tied one end of the rope to the ceiling of her room and wrapped the other end around her neck.
The corpse was referred to the Forensics Department. A suicide case was registered and investigations are ongoing to determine the cause of the suicide.
የጸጥታ ሀይሎች በአካባቢው ሲደርሱ ስሟ ያልተጠቀሰው ኢትዮጵያዊት ራሱዋን አንቃ መግደሉዋ ለመመልከት መቻላቸውን በዘገባው ተመልክቷል። የልጂቱ አስከሬን ለምርመራ መወሰዱ ቢታወቅም፣ ሰራተኛዋ ራሱዋን ማጥፋቱዋንና አለማጥፋቱን የኩየት የደህነነት ሰራተኞች ከገለጹት ውጭ በሌላ ወገን የተረጋገጠ ነገር የለም። የኢትዮጵያ ኢምባሲም በጉዳዩ ላይ የሰጠው አስተያየት የለም።
MINILIK SALSAWI

No comments:

Post a Comment