Sunday, January 13, 2013

ሰበር ዜና የአቶ መለስ ዜናዊ የሞቱት በካንሰር ሳይሆን በ`ብሬይን አታክ`ችግር መሆኑን የህክምና ማስረጃቸው ገለጠ::


ሰበር ዜና በካንሰር ሳይሆን

የአቶ መለስ ዜናዊ የሞቱት በካንሰር ሳይሆን  በ`ብሬይን አታክ`ችግር መሆኑን በእጄ  የገባው የህክምና ማስረጃቸው ገለጠ::
ምንሊክ ሳልሳዊ
የቀድሞው የወያኔ አምባገነን መሪ የተበሩት አቶ መለስ ዜናዊ የሞቱት በአእምሮዋቸው ውስጥ የደም መርጨት ተግባራት ስራቸውን በማቆማቸው በተፈጠረ እክል ነው ሲሉ ከሲንጋፖር እስከ ብራስልስ ያለውን የህክምና ውጤታቸው ይገልጻል::

አቶ መለስ ዜናዊ  እንደ X- RAY ውጤታቸው የሁለት ብሬይን አታኮች ተጠቂ ሲሆኑ የበሽታው ተደራራቢነት ለሞት ዳርግውቸዋል:: እንደ ህክምና መዝገባቸው አቶ መለስ  የአርተሪ መጥበብ /thrombotic/እና በሰውነታቸው ዉስጥ በተከሰተው የደም ቨስልስ መናጋት/cerebral embolism/embolic/በብረይናቸው ላይ በፈጠረው ክስረት ነው ::ምንሊክ ሳልሳዊ
  
የህክምና መዝገቡን ቅጂ ለምንሊክ ሳልሳዊ ያቀበሉት የቅርብ ሰዎቻቸው እንደሚሉት ከሆነ አቶ መለስ በመኖሪያ ቤታቸው ዉስጥ አብዛኛውን ጊዜ ራአቸውን ስተው ይወድቁ እንደነበር እና እንደ  የሚጥል በሽታ አይነት ነገር ይታይባቸው ነብር ስትል በጃችን የገባቸው የቤታቸው ሰራተኛ አጫውታናለች እንዲሁን ያማይሰሙበት እና ራሳቸውን ያማያውቁበት ጊዜ ነበር ስትል በዚህን ጊዜ ወይዘሮ ኣዘብ ከፍተኛ ድንጋጤ እንደሚፈጥርባቸው ፊታቸው ያስታውቅ ነበር ብላናለች::
በቤተሰብ መሃል የነበረውን ሁኔታ ያዳመጠቸው ዸብረወርቕ እንዳለቸው አቶ መለስ ከ3 አመት በፊት ስራ አቁመው እረፍት እንዲያደርጉ ከቻሉ ከናካቴው ስራ ትተው ቤታቸው እንዲቀመጡ አንድ የሲንጋፖር ሆስፒታል እንደነገራቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ::

አቶ መለስ ዜናዊ የደም ግፊት እና የስኳር በሽታ ምልክቶች የነበሩባቸው መሆኑን የሚያሳየው የህክምና ማስረጃ ከቤተሰብ በዘር የተላለፈ የስትሮክ በሽታ እንዳለባቸው ሲረጋገጥ የኮሌስትሮል ከልክ በላይ መጨመር ለሞት ዳርጉዋቸዋል::
ከ3 አመት በፊት አቶ መለስ በዶክተሮች እንዳያጨሱ እና እንዳይጠጡ ቅባትነት እና ጨውነት ያላቸውን ምግቦች እንዳይመገቡ ቢነገራቸውም አቶ መለስ ግን እንዳገኙ የሚሰየሙ ሰው ነበሩ ሲሉ ለቤተሰባቸው ቅርብ የሆኑት ሲገልጹ ውይዘሮ አዜብ ከየት እንደሚያመጡ ባይታወቅም የተለያዩ የባህል መድሃኒቶችን ለባለቤታቸው ዪሰጡ ነበር ብለዋል የቀድሞ የቤት ሰራተኛቸው :://ምንሊክ ሳልሳዊ
 የሕክምና ማስረጃውን ዝርዝር በሰፊው በቅርብ ጊዜ እንለቀዋለን::

No comments:

Post a Comment