Saturday, January 26, 2013

የኮማንደር ጦሃ የ/ፌ/ጉ/ ሚኒስትሩ ሽፈራው ተ/ ማሪያም እና የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ኃላፌ ጸጋዬ ኃ/ማርያም ተቃውሞ የማስቆም ሴራ ከሸፈ


የኮማንደር ጦሃ የ/ፌ/ጉ/ ሚኒስትሩ ሽፈራው ተ/ ማሪያም እና የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ኃላፌ ጸጋዬ
ኃ/ማርያም በሬ አርዶ ተቃውሞ የማስቆም አስቂኝ ሴራ ከሸፈ
የሙስሊሙን ህጋዊ ጥያቄ በአግባቡ መመለስ አቅቶት አንዴ በጠመንጃ አንዴ በማስፈራራት ብዙ ብዙ ግዜ ደግም በመግደል በማሠር
በመግረፍና በማሸማቀቅ ይህን የሙስሊሙን ትግል ለማስቆም ሲዳክር እና ሲጣጣር ቆይቶል : ኅይማኖታዊ ነፃነቴን ለማስከበር ያነሳሆቸው
ጥያቄዋች ሳይመለሱ ቤቴ አልገባም ብሎ ቃል የተገባባው ወርቃማውና ጀግናው ሙስሊሙ ህብረተሠብ ግን ተገቢውን ምላሽ እስኪያገኝ
ድረስ ትግሌን አላቆምም ብሎ ሠላማዊ ትግሉን በሀገሪቱ አራት አቅጣጫ አፋፍሞ ቀጥሎል በዚህ ግራ የተጋባው የወያኔ መንግስትም
ሠላማዊ ትግሉን የመደፍጠጫ ዘዴ ፍለጋ ሲማስን መስብሰቢያ ቦታውን እያቀያየረ ይዶልታል ሴጣናዊ እቅዶችን ለማግኘትም
ሴጣናዊ ሠዋችን ያማክራል በዚህ መሐል ነው እንግዲህ ሠሞኑን ከዘዴኛው ተመራማሪው ኮማንደር ጣሃ ለመንግስት ይህ ሃሣብ የቀረበው
ይህ ሃሣብ እንዲህ ይላል “እናንተ ባጀቱን በጅቱልን እንጂ ህዝቡን ለኛ ተዉልን ፡፡ ህዝቡን ጠንቅቀን እናውቀዋለን፡፡ በነፈሰበት የሚሄድ
ነው፡፡ በሬ ብናርድለትና ብናበላው አላሁ አክበር ማለቱን ትቶ በግፊያ ወደኛ እንደሚመጣ ከዚህ በፊት ባለን ልምድ
እናውቀዋለን” እንዳሏቸው የታወቀ ሲሆን በሼህ ጠሃ ንግግር ተስፋ ያደረጉትና የተደሰቱት የፍትህ ቢሮ ሃላፊዎች
ጥር 16 ቀን 2005 በአዲስ አበባ መጅሊስ አማካኝነት በአንዋር መስጂድ ለሚከበረው መውሊድ ሙሉወጪውን እንደሚሸፍኑላቸው ገልፀውላቸዋል፡፡ 
>>እንዳልኮዋቹህ ተመራማሪው ጣሃ ይህን ሃሣብ ለማፍለቅ ቁጥሩ የበዛ ዙርባ ጫት እና ከሱ
ለማፍለቅ ቁጥሩ የበዛ ዙርባ ጫት እና ከሱ በተያያዘ በየጊዜው ለሚያስጨምረው ጫት በዙ ነዳጅ አባክኖል በዛ ለይ
እንቅልፍን አጥቶ ነው ከዚህ ሲጣናማዊው ዘዴው ላይ የደረሰው አለቆችም በሱ ዘዴ ተማምነው ተደስተዋል ባጀቱንም ባጅተው
ውጤቱን እየተጠባበቁ ነው ማይደርስ የለምና የኮማንደር ጣሃም ዘዴ ተተርግሞ ውጤቱ የሚታይበት ቀን ደረሰ
(ትላንት ) ከደህንነቱ ክፍልም ይህ ሀሣብ አተገባበሩን እና ውጤታማነትን ለመገምገም ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ደህንነቶች በጠዋቱ
ነበር ወደ አንወር መስጊድያቀኑት ወደ ቦታው ሲጏዋዙ በአይነ ህሊናቸው ሲያልሙ ህዝቡ የታረደውንበሬ በልቶ ጠጥቶ “ከኢህአድግ ጋር
ወደፌት ” የሚል ንብ ያለበት ቲሸርት ለብሣ ሲጨፍር እናገኘዋለን ነበር እያሰቡ  የመጡት በር ላይ ሲደርሱ ግን ወደ ውስጥ
የሚገባው የመግቢያ ካርድ እየተጠየቀ ነው ለነሱ ደግሞ ይህ  አልተነገራቸውም ወይ ካርድ ቀደም ብሎ
አልተላከላቸውም በር ላይ ቆመው ሲመለከቱም ወደ ውስጥ የሚገቡት ሁሌም በየድግሱና ስብሰባዋች የማይቀሩት
የመጅሊስ ሰዋችና አህባሾች ብቻ ናቸው በር ላይ ወደ ተሠበው ሙስሊም ኅብረተሠብም ቀረብ ብለው ወሬ
ሲያዳምጡ የተሠበሠበው ሁሉ ” በመስጊዳች ገብተን እንስገድ ” የሚል እንጂ ገብተን እንብላ የሚል ማንም የለም
በሆላም ገብተን እንስገድ የሚለው ህዝብ አይሎ በር ሲከፈት ገብተው አጨብጭበው ተመልሳዋል
ለምን ተብሎ የተየቀው ጣሃም ውጤቱን ነገ ጠብቁ በሎ ነበር ዛሬ ጁምአ ላይ ይህ ጀግና ትውልድ ዳግም
አንገታቸው አስደፍቸው በምርምሩ ውጤት ያፈረው ጣሃም ተቃውሞው ሞቅ ባለበት ሠዓት ከሊባኖስ ዶ/ር ሰሚር ይሁን
ኬት እንዳመጣው የማይታወቅ ኺላፍ ነክ ካሴት በመስጊዱ በእስፒከር ከፍቶ ለብቻው ማቅ ለብሶ ቁጭ ብሎ ነበር
አንለያይም አንድነን ስንላቸው ቀልድ መሠላቸው : እነሆ እንደ ተለመደው ዛሬም ደገምንላቸው
አላህአክበር

No comments:

Post a Comment