Saturday, May 25, 2013

አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ

UDJ
ፍኖተ ነፃነት
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የግንቦት 97ን ምርጫ ተከትሎ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉትን ኢትዮጵያውያን ለመዘከር የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመላክቷል፡፡
ፓርቲው በአዲስ አበባ መዋቅሩ ጭፍጨፋው የተፈፀመበትን እለት በህዝባዊ ንቅናቄ ለመዘከር ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የፓርቲው ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡ ምንጮቹ የህዝባዊ ንቅናቄው ዝርዝር አፈጻፀም በቅርቡ ለህዝብ ይፋ እንደሚሆን በመግለፅ ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡

zehabesha.com

No comments:

Post a Comment