Saturday, May 25, 2013

ወያኔ ኢትዮጵያን እጅግ በሚጎዳ መልኩ ከሱዳን ጋር የድንበር ስምምነት ተፈራርሟል

አቶ አገኘሁ መኮንን – የታሪክ
ተመራማሪ
የኢሕአዴግ ምንግሥት በትረ ስልጣኑን ከጨበጠበት ቀን ጀምሮ እንደ መንግሥት ለሚመራት ሀገር ጥቅምና ሉዐላዊነት ከመቆም ይልቅ በተቃራኒው በመቆም ኢትዮጵያን የጎዳባቸው ድርጊቶች ብዙ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ አንዱ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ደብቆና ሕገወጥ በሆነ ሁኔታ ለሱዳን የሰጠው ከፍተኛ መሬት ነው።
ኢትዮሚድያ – Ethiomedia.com

No comments:

Post a Comment