Wednesday, January 8, 2014

የቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ዕለተ ልደት መልእክት


የልደት ቃለ ምዕዳን

00:00
00:00
“ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ”
“ክብር ለእግዚአብሔር በሰማያት፣ ሰላምም በምድር፣ ለሰውም በጎ ፈቃድ ይሁን።” /ሉቃ 2፣14/
በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ፣ እንዲሁም በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]
abune-merkorios

No comments:

Post a Comment