Sunday, September 7, 2014
የአፋርን ሕዝብ ወኃ ጠማው
አኩ አብን አፋር ለዘ-ሐበሽ አንደዘገበው፦በአፋር ክልል በ32 ወረዳዎች ህዝብ በውኃ ጥም በከፈተኛ ችግር ውስጥ ይገኛል። ባለፉት 5 አመታት ለኢህአዴግ ባለስልጣናት ኢንቨስትመንት ተብሎ ከህዝቡ የተቀማው የአፋር ህዝብ መሬት ለህዝብ በከፍተኛ ደረጃ የውኃ እጥረት አስከተሏል!! በአዋሽ ወንዝ ዳር ሲኖሩ የነበሩ አርብቶ አደሮች በግዴታ በመንደር በማሰባሰብ ከፍተኛ ኪሳራ በህዝቡ ላይ አድርሷል።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment