Saturday, August 10, 2013

አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ሃገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ ነጻነት በአዋጅ ሊታገድ ነው::


አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ሃገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ ነጻነት በአዋጅ ሊታገድ ነው::
በትላንትናው እለት እና ከዛ በፊት በኢትዮጵያ የተካሄዱትን እና ህገመንግስታዊ መብቶችን ተከትለው የተንቀሳቀሱትን የህዝብ ጥያቄዎችን እና ተቃውሞዎች ተከትሎ የውጪው ጫና እየበረታበት የመጣው ወያኔ በደህንነት ባለስልጣናቱ በጌታቸው እና በደብረጺሆን ሰብሳቢነት ትለላት ምሽቱ ባደረገው ስብሰባ በኢትዮጵያ ውስጥ ከአሁን በኋላ ማንኛውም አይነት ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይደረግ የሚደነግግ አዋጅ ለማውጣት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማዘጋጀት በህግ የሚታገድበት እና ዳግም በሃገሪቱ ሰልፍ እንዳይታይ ወስነዋል:; ይህንንም ተከትሎ በዛሬው እለት አስፈላጊ እና ህገመንግስቱን የሚጥስ ጸረ ሰልፎች አዋጅ መጻፍ እንደሚጀምር እና በመንግስት ሚዲያዎች እንደሚታወጅ ምንጮች ከአዲስ አበባ አስታውቀዋል::

No comments:

Post a Comment