(ልብ ይበሉ ሂጃብ ነው!! ኒቃብ ብቻ አይደለም!!)
ከ 2001 ጀምሮ የፌድራል ጉዳዩች በሚኒስተርነት እየመሩ የሚገኙት ዶ/ር ሽፈራው ከዚህ ቀደም ከ 18 አመት በታች ቁርአን መቅራት የላባቸው ጽንፈኛና አክራሪ ይሆናሉ ማለታቸው ይታወቃል:: አሁን ደግሞ እሳቸው በበላይነት የሚመሩት የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሙስሊም ሴቶች ሂጃብ ለብሰው ወደ ማረሚያ ቤት ቤተሰቦቻቸውን ገብተው እንዳይጠይቁ አግዶል::
የኮሚቴዎቻችን እና የወንድሞቻችን ባለቤቶች፣እህቶች እና እናቶች በማረሚያ ቤቱ ጠባቂ ፖሊሶች ፀጉራችሁን ክፈቱ፣ ሂጃባችሁን አንገታቹ ላይ አድርጉ፣ ሻሻችሁን አውልቃችሁ በእጃቹ ያዙት አለበለዚያ መግባት አትችሉም እየተባሉ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሳይገቡ እየተመለሱ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡
የተወሰኑ የማረሚ ቤቱ ፖሊሶች በራሳቸው ተነሳሽነት ሙስሊም ሴቶችን ከዚህ ቀደሙ እንደሚፈትሹት በመፈተሽ እንዲገቡ አድረገው የነበረ ቢሆንም መልሰው መከልከላቸው ታውቋል፡፡
የተወሰኑ የማረሚ ቤቱ ፖሊሶች በራሳቸው ተነሳሽነት ሙስሊም ሴቶችን ከዚህ ቀደሙ እንደሚፈትሹት በመፈተሽ እንዲገቡ አድረገው የነበረ ቢሆንም መልሰው መከልከላቸው ታውቋል፡፡
ማረሚያ ቤቱ አቃቂ እንደመገኘቱ ከከተማዋ ራቅ ያለ ሲሆን ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ድረስ ስንቅ እና አልባሳትን ተሸክመው ሴት እህቶቻችን ቢሄዱም ሂጃባችሁን ካላወለቃችሁ አትገቡም በሚል ደክመው ወደ ቤታቸው ሳይገቡ እየተመለሱ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡
በትላንትናው ዕለት ቅዳሜም ቤተሰባቸውን ሳይጠይቁ በማረሚያ ቤቱ በር ላይ ፖሊሶች እንዳስመለሷቸው ተገልፆል፡፡በማረሚያ ቤቱ እየተፈጸመ የሚገኘውን የሂጃብ ገፈፋ በደል የኮሚቴዎቻችን እና የወንድሞቻችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሸከሙት ሳይሆን መላው ሙስሊም ማህበረሰብ በደሉን በጋራ ሊጋፈጥ እና ሂጃባቸውን እንዲከበርላቸው ጥረት ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
The original Baume et Mercier Capeland watch collection was a rolex replica sale modern, elegant sports watch that began in the 1990s and went into the early 2000s. Then Baume et Mercier become "Baume & Mercier" the cartier replica sale brand begun to change, offering more and more traditional looking versus modern watches. In 2011 Baume & Mercier re-released the Capeland collection but as a vintage-themed range. We did a full aBlogtoWatch review of the cartier replica uk new Capeland watches here. You can see that they in no way represent the original collection. When i was a teenager, I chop down fond of the Baume et Mercier Capeland because of louis vuitton replica sale its beautiful style and not too formal appeal. The most sporty version was the fake chanel sale Capeland S -- a dive-style with colorful decorations, an automatic chronograph movement, and a 41mm wide steel case (normal Capeland watches were 39mm wide). Between the three-hand models and the chronographs of various styles, the Capeland was just such a fine collection that worked tirelessly on so many levels.
ReplyDelete