Friday, November 14, 2014

ብርቱካን በሊባኖስ ተረፈች ፣ አልማዝ በኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ቀረች ! የተረፈችው የእህት ብርቱካን ጉዳይ …(ነቢዩ ሲራክ)


birtukan


የማለዳ ወግ …ብርቱካን በሊባኖስ ተረፈች ፣አልማዝ በኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ቀረች !የተረፈችው የእህት ብርቱካን ጉዳይ …በሃገረ ሊባኖሰ ቤሩት  ከ4ኛ ፎቅ ወድቃ የተረፈችው እህት ብርቱካን  ጤንነት የተስተካከለና ከድካም ህመሟ ሙሉ በሙሉ እያገገመች መሆኑን መረጃዎች ማምሻውን ደርሰውኛል ። የቆንስል ሃላፊዎች አልማዝን ሲያነጋግሯት በሊባኖስ ቆይታ ስራ መስራት እንጅ ወደ ሀገር ቤት መመለስ እንደማትፈልግ እንደገለጸችላቸው አምባሳደር ሐሊማ ሙሃመድ አጫውተውኛል። በቀጣይ ቀናትም ህክምና እየወሰደች ያለችበትን መካስድ ሆስፒታልን ለቃ እንደምትወጣ ፣ በቤሩት የቆንስል መጠለያ ሆና ህክምናና ጉዳይዋን እንደምትከታተል ተረድቻለሁ !ተስፋ የቆረጡት ኢትዮጵያውያን አስተያየት …    በብርቱካን ጉዳይ ዙሪያ ያነጋገርኳቸው ብዙ ነዋሪዎች የቆንስል ተዋካዮች ላይ እምነት እንደሌላቸው ይገልጻሉ ። እንደ አማራጭም የብርቱካንን ጉዳይ በጠበቃ አስይዘው ለመከራከር የሚቻልበትን ንገድ ለማፈላለግ ስራ መሰራት አለበት ሲሉ  ” የቆንስል ሃላፊዎችን ዲስኩር ማመን ትቶ የተለመደው የነዋሪውን ትብብር ማስተባበር ያሻል ” ይላሉ።  ለምን በመንግስት ተወካዮቻችን እምነት አጣችሁ?  ማለቴ አልቀረም ፣ ምላሻቸው ዘርዘር ያለ መረጃና ማስረጃ ያለው እውነት ይመስላል። አንድ ያሉኝን ብቻ ላንሳው  … በሃገራ ባንዴራ ስር ፣ በቆንስሏ በር በጥጋበኛ “ጀብራሬ” አረብ  እየተጎተተች ስትደበደብ የቆንስል ሀላፊዎች ምንም አለማድረጋቸው ፣  ከዚያም  ሃኪም ቤት በገባች በቀናት ልዩነት ” ራሷን በራሷ ገደለች !” መርዶ ነጋሪና ሬሳ ተቀባይና ላኪ ከመሆን ያለፈ ስራ የመብት ማስጠበቅ ስራ በቆንስል መስሪያ ቤቱ አለመሰራቱን ያጣቅሳሉ።  ከዚሁ ጋር በተዛማጅ ከአንድ ወር በፊት እዚያው ሊባኖስ “የአሰሪዋን ህጻን ልጅ አፍና ገድላለች! ” በሚል በፍርድ ውሳኔ ያልተሰጠው ጉዳይ በመገናኛ ብዙሃን ቀርቦ ነበር። በቀረበው መረጃ ስማችን ጎደፈ ። ዳሩ ግን የቀረበው መረጃ ኢትዮጵያዊቷ ወንጀለኛ አለመሆኗ ፍንጭ ሰጠ ፣ የራሳቸው ዜጎች ከሳሽ ባቀረበው መረጃና ማስረጃ ተመርኩዘው የተገላቢጦሹን አሳዩት ። ይህ ሁሉ ሲሆን የመንግስት ተወካዮቻችን ከሳሽን ወደ ተከሳሽነት የሚያሸጋግረውን መረጃ እንኳ ይዘው ታሳሪዋ ኢትዮጵያዊት እህት በዋስ መብቷ  ተጠብቆ በውጭ ሆና  እንድትከራከር አለማድረጋቸው በቆንስሉ የብርቱካን ክትትል ላይ የረባ ውጤት የማምጣት አቅም እንደሌላቸው ማሳያ ነው በማለት የሰላ ሂስና ወቀሳ ያቀርባሉ ።የተስፈኞቹ ኢትዮጵያውያን አስተያየት …    ” በቤሩት የቆንስል መ/ቤት ከበፊቱ የተሻለ ለውጥ ይታያል! ”  ያሉኝ ወገኖች ፣ ለውጥ ለመምጣቱና ለመታየቱ የሚያቀርቧቸው ጥቃቅን የቆንስል ግልጋሎት አሰጣጥ መረጃዎች ናቸው ።  ያም ሆኖ የመስራት አቅሙ የላቸውም ያሉኝ  የሚያነሱትን ” …የከዚህ በፊቱን የአለም ደቻሳና ሌላው ሌላው አሳዛኝ የመብት ጥበቃ ጉድለት “ያለፈው አለፈ ፣ ይሁን !”  ቢባል አሁን ድረስ እንዳልተሻሻሉ ብዙ ማሳያ አለ። ከወር በፊት  በነፍስ ግድያ ወንጀል ያለ ተጨባጭ መረጃ የታሰረችውን እህት ቆንስሉ አያማክሯትም ። ለዋስ መብቷን አላስጠበቁላትም።  ” በማለት “የቀረበውን የሰላ ሂስ ” ለውጥ አለ! ” ባዮች በተጨበጠ መከራከሪያ መላሽ ለመስጠት አልተቻላቸውም ።  ብቻ የቀረበውን ወቀሳ ሳያስተባብሉ ” በለውጥ ተስፋ ከማድረግ የተሻለ ነገር የለም! ”  በማለት የቆንሰል መ/ቤቱ የብርቱካንን ጉዳይ በቅርብ ተካታትሎ ውል እንደሚያስይዘው ያላቸውን ተስፋ አጋርተውኛል  !  …ቀጣዩ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ቢቸግርም ዛሬ የእህት ብርቱካንን በአሰቃቂ ሁኔታ መውደቅና ከከፋ አደጋ መትረፏ በሊባኖስ ቤሩት ካሉት ባለፈ በአለም ዙሪያ ሆነን ጉዳዩን በቅርብ ለተከታተልን ሁሉ እፎይታ ሆኗል  … ተመስገን ነው !  እናም ” ያገባናል ” ባዮች በእህት ብርቱካን ሰናይ ዜና ተደስተን ፊታችን ወደ ሌላዋ ግፉዕ ማዞር ግድ ብሎን  ወደ አልማዝን እንርዳ ” ዘመቻችን ፊታችን መዞራችን እውነት ነው!የአካል ጉዳተኛዋ የአልማዝ ጉዳይ  …   ህዳር 2 ቀን 2007 ምሽት በሊባኖስ  የብርቱካንን ከፎቅ መውደቅ አሳዛኝ ዜና ስሰማ በሌላኛው አረብ ሀገር በኦማን የመኪና አደጋ ደርሶባት የአካል ጉዳተኛ በሆነችው በእህት አልማዝ ጉዳይ ተወጥሬ ነበር።  ከተለያዩ አረብ ሃገራት እና በሃገር ቤት በማህበራዊ መገናኛዎች ተገናኝተን የተውጣጣን ወደ ስድስት የምንደርስ ወንድምና እህቶች  ባንድ እየመከርን ነው። አላማችን ከመረጃ ልውውጡ ባለፈ የወገናችን እንባ በተግባር መጥረጉም “ያገባናል !” ብለን ነው። የእህት አልማዝን እርዳታ ለማሳካት ማድረግ ስላለብን ጉዳይ እየመከርን ባለበት ወቅት ከቤሩት የብርቱካን አደጋና  “አትተርፍም!” የተባለ መረጃ ደረሰኝ … ሌላዋን የአረብ ሃገር ኦማን ጉስቁል እህት አልማዝን አሰብኳት …    እህት አልማዝ የአረብ ሃገሩ ስደት ሲነሳ ከመንግስት ጀምሮ እስከ ግለሰብ የእኛ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ ድጋፍ እህቶቻችን አደጋ ላይ ጥሏቸዋል።በህግ ሽፋን ተሰጥቷቸው በሚንቀሳቀሱ ወሮበላ ህግ ይጣሳል ፣  ለህዝብ ቆመናል በሚሉ የመንግስት ተቋማት ህግ ይጣሳል ፣  በመልካም አስተዳደር እጦት ፣ በሙስና  ህይወታችን ከፍቷል ፣ በተለያያየ መንገድ በአረበወ ሃገራት ለገነነው “ዘመናዊ ባርነት ” ድጋፍ እያደረግን እያበረታታን ነው ። ይህን ማለቴ ያለነገር አይደለም ፣ በአረቡ ሃገር በኦማን አካሏ ተሰናክሎ  የእኛን እርዳታ ጠባቂ የሆነችውን እህት አልማዝ አበሳ አስታውሼ ብዙውን አውጥቸ አወረድኩት …    …አልማዝ አንድ ፍሬ ጉብል ሳለች ካላቻ ጋብቻ   ትዳርን ሳታውቀው መስርታ ልጅ ወልዳ ነበር ፣ ብዙም ሳይቆይ ጉብሏ እናት ሆነች ፣  ኑሮ አልሞላ አልሳካ ብሏት ወደ አረብ ሀገር ወደ ኦማን ተሰደደች … ሙሉ አካሏን ይዛ ለስራ ብላ በራ ከሄደችበት ኦማን ሞስካት ብዙም ሳትቆይ ለመኪና አደጋ ተጋለጠች ፣  ሆስፒታል ገባች ፣ ለወራት በህክምና ስትረዳ ብትቆይም አዕምሮዋ ፣ እግሯና እጇ ብሎም መላ አካሏ የከፋ ጉዳት ደረሰባቸው ፣ አይሆኑ ሆነች: (  ከሃገር ቤት ጀምሮ በአረብ ሀገራት ብርቱ መረብ ያላቸው ደላሎች እህት አልማዝ ሆስፒታል ከገባች በኋላም በጉዳቷ ለመጠቀም መስገብገባቸውን ጠልቆ መረጃ መሰብሰብ አሞኛል ፣ ዛሬ ወደ ክፉዎች ባለ ጊዜ ደላላ ባለጸጎች መሰሪ ምግባር ዳሰሳ አልገባም !  … እህት አልማዝ በተስፋ አቢሲኒያ በጎ አድራጊ ቡድን  አባላት ፣ በተለይም በመስራቹ ብርቱ ወንድም በወዳጀ በመሳይ አክሊሉ ( በኑቢያ ኩሽ ቀዳማዊ  ) እና በወዳጆቹ ብርታት  በአሳር በመከራ ሃገር ቤት ገብታለች ። መቄዶንያ የአረጋውያን ደጋፊ በጎ አድራጊ ቡድን ትብብርም መጠለያም ተሰጥቷታል ።  … እህት አልማዝ እዚህ ላይ ደርሳለች …  ይህም ተመስገን ነው!   ይህም ሁሉ ሆኖ የአልጋ ቁራኛ የሆነችው አልማዝ ” ከህመም ጉዳቷ የምታገግምበት ተስፋ አለ ” በመባሉ የእርዳታ ስራ ተጀምሯል ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተጀመረው እርዳታ እዚህ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያለውን እርዳታ ለማስተባበር ሃላፊነት ከወሰድኩ ቀናት ወዲህ ወገኖች አልማዝን ለመርዳት ያሳዪት መነቃቃት እጅግ በጣም አበረታች ሆኖ ቀጥሏል። በኮንትራት ስራ በየአረቡ ቤት የሚሰሩ እህቶቸ የ “ነግ በኔ ” ብለው በሰብአዊነት እያደረጉት ያለው መተባበር ውስጥን ስሜት የሚያረካ ለመሆኑ እማኝ ለመሆን ታድያለሁ  !  የቤት ቆሻሻ ለመጣል መውጫ ቀዳዳውን ፈልገው ያላቸውን ለአልማዝ ለማካፈል ያሳዩት ቅንነት ፍጹም በቃላት ልገለጽ የማይቻለኝን ኩራት፣ በእህቶቼ እንድጎናጸፈው ዘንድ  ምክንያት ሆኖኛል  ! ድምጻዊ  ጆሲ እንደ ሀውስ ያን ሰሞን እርዳታ ለማሰባሰብ ሲሞክር በገጠመውና በሆነው በግኖ ይመስለኛል   ” ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል! ”  ማለቱ በእኔም ላይ ደርሶ  እውነት ነው ብያለሁ  ! ለእኔ እርዳታ ማድረግ ትርጉሙ ገንዘብ መስጠት ብቻ አይደለም ፣ ቀና ማሰብ ፣ መረጃ መለዋወጥ ፣ ሌላ ተዛማች ተጎጅውን የሚደግፍ ስራ መስራት ፣ የሚረዳን አለመቃወም ፣ ገንዘብ  ከመስጠት ባለፈ ለተጎጅው ወገን ወገናዊ አብሮነት  ፍቅር መግለጫ ነው… ባይ ነኝ  !    ለማንኛውም ብርቱካን በሊባኖስ ተረፈች ፣ እሰየው ነው!   እህት አልማዝ በኦማን ተሰናክላ እንዳትቀር ወገናዊ ትብብራችን ትሻለችና እናስብበት !  በዚህ የበጎነት መንገድ በመጓዝ በጠና የተጎዱ ወገኖቻችን  በመደገፍ ልንታደጋቸው ካልቻልን ከንፈር መምጠጡ ብቻ እንዳላዋጣን ከእኛ በላይ የሚያውቀው የለም ! እናም የዜጎቹን መብት እንዲያስከብር መንግስትን ስንወተውት የዝሆን ጀሮ ሰጥቶ አልሰማን ቢልም ጩኸት በደላችን እስኪሰማ እየጮህንም ቢሆን በመደጋገፉ የተጎዱትን እየነቀስን በማውጣት የቻልነውን መስራት የዜግነት ውዴታ ግዴታ ነው ባይ ነኝ  !ሁሉም ለበጎ ነው  !ነቢዩ ሲራክህዳር 5 ቀን 2007 ዓምhttp://www.zehabesha.com/amharic/archives/36190

Thursday, November 13, 2014

“የዘረኝነት ስድብ ሲሰድቡኝ እና “ኤቦላ” ሲሉኝ እራሴን ለመከላከል ያደረኩት ነው”- የብሔራዊ ቡድናችን አጥቂ ራምኬል ሎክ ዶንግ በፖሊስ ከተወሰደ በኋላ


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የመብራት ሀይሉ ተስፋ የተጣለበት አጥቂ ራምኬል ሎክ ዶንግ ትላንት በተለያዮ ድህረገፆች ስሙ ከፍርድ ቤት እና በፖሊስ ተይዞ መቅረቡ ተከትሎ በረካታ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው።ramkelኢትዮ-ኪክ ወደ ዋሊያዎቹ ካምፕ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በመደወል ከጋምቤላ ምርጥ ፍሬ እና የዋሊያዎቹ አጥቂ ራምኬል ጋር ያደረገውን ቆይታ እንድታነቡል ብሎም እውነታውን እንድትገነዘቡ ለማድረግ ሞክረናል።
ኢትዮኪክ:- ለቃለምልልሱ ፍቃደኛ በመሆንህ ራምኬሎ ሎክ በአንባባዎቼ ስም እናመስግናለን።
ራምኬሎ:- ኧረ ምንም ችግር የለውም!
ኢትዮኪክ:- ትላንት ምንድነው የተፈጠረው?
አሁንስ ያለኸው የት ነው?
ራምኬሎ:- ጉዳዮ ትላናንት ሳይሆን ከሳምንታት በፊት የፕሪምየር ሊጉን ጨዋታ ከመከላከያ ጋር ከማድረጋችን ከሶስት ቀን በፊት አካባቢ ኤልፖ ካምፖችን በር ላይ ቆሜ የቤተሰብ ጉዳይ እየተነጋገርኩ ሳለ የማላቃቸው ሶስት ሰዎች የዘረኝነት ስድብ እንዲሁም ‘ኤቦላ’ ብለው ሰደቡኝ ከዛ በኃላ ነው ነገሩ የተከሰተው። አሁን ያለሁት ከብሔራዊ ቡድን ጋር ሆቴል።
ኢትዮኪክ:-ጉደዮ የተፈጠረው ቀን ላይ ነው?
ራምኬሎ:- አይደለም ፤ምሽት ለሶስት እሩብ ጉዳይ አካባቢ ነው።
ኢትዮኪክ:- በዛ ሰአት ካምፕ በሩ ላይ ምን እያረክ ነበር?
ራምኬሎ:-ከአንድ ጓደኛዮ ጋር ሹፌር ነው ፤የቤተሰብ ጉዳይ እያዋራውት ነበር። ታናሽ ወንድሜ ታሞ ስለነበር ይሄ ሹፌር በዛኑ ምሽት ወደ ጋንቤላ ስለሚሄድ ለወንድሜ መታከሚያ ገንዘብ ይዞልኝ እንዲሄድ ኤልፖ በር ላይ ቀጥሬው ከእርሱ ጋር እያወራን ባለበት ሰአት ነው ይሄ ነገር የተከሰተው።
ኢትዮኪክ:- ሰዎቹ ስንት ናቸው? ታውቃቸዋለህ?
ራምኬሎ:- እነሱ ሶስት ናቸው። እንደውም አንዱ ከመሀከላቸው የፀጥታ አስከባሪ ልብስ የለበሰ ነው። ሁለቱ መጀመሪያ ‘ኤቦላ ‘ከዛም ዘረኝነት ስድብ ሲሳደቡ አጠገባቸው ያለውን የፀጥታ አስከባሪ ጓደኛቸው የተማመኑ ይመስላል። ከዛ በኃላ ሁለቱ ከእኔ ጋር ድበድብ ጀመሩ አንዱ ደግሞ አብሮኝ የነበረውን ጓደኛዮን ጋር መደባደብ ጀመረ ፣ እነሱ ሶስት ናቸው እኛ ሁለት። በዛ ላይ የፀጥታ አስከባሪ ፀጥታ ማስከበሩን ትቶ ሲሳደቡ እና ሲደባደቡ እኔም እራሴን ለመከላከል ያደረኩት የመልስ ምት ነው።
ኢትዮኪክ:- ምንድነው የደረሰው ጉዳት?
ራምኬሎ:- በድብድቡ ሰአት አንዱ ጥርሱ ወልቄዋለው መሰለኝ፣ አይኑም ሳያብጥ አይቀርም።ሲጀመር እኔ አልደረስኩባቸውም ፣ ሰውም ላይ የምደርስ አይነት ባህሪ የለኝም። እራሳቸው ተሳድበው ሲያበቁ ለመደባደብ ሲመጡ እራሴን ተከላክያለው።
ኢትዮኪክ:- ከእግር ኳስ ውጭ ራምኬሎ ቦክስ ያዘወትራለህ እንዴ?
ራምኬሎ:- [በፈገግታ] ኧሯ ቦክስ እንኳን አላዘወትርም….
ኢትዮኪክ:- ትላንት ፖሊሶች መጥው ሲወስዱህ ደንግጠህ ነበር?
ራምኬሎ:- No! ምንም የሚያስደነግጥ ነገር አልነበረውም።ጉዳዮን ሰምቼ ነበር፤ ከትላንት በስቲያ ሆቴል መጥተው ከቡድን መሪያችን ጋር ተነጋግረው እኔም እሮብ ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለኝ ስለተነከገረኝ አልደነገጥኩም። በዛ ላይ እነዚህ የከሰሱኝ ሰዎች ክለቤ በር ላይ ነው የተከሰተው ፤ እኔን መክሰስ ከፈለጉ የት እንደምጫወት ያውቃሉ። እስከዛሬ ቆይተው ብሄራዊ ቡድን ስመረጥ ጠብቀው መክሰሳቸው ሌላ ተልህኮ እንዳላቸው ያሳያል።
ኢትዮኪክ:- እጅህን በሰንሰለት ታስረህ ነበር እንዴ ወደ ህግ ቦታ ስትሄድ?
ራምኬሎ:- ኧሯ የምን ሰንሰለት ፤ እጄን ኬሴ ውስጥ ነበር [ፈገግታ]
ኢትዮኪክ:- አሁን ክሱ በምን ሁኔታ ላይ?
ራምኬሎ:- ከአልጄሪያ ጨዋታ በኃላ እንደገና የፍርድ ቤት ቀጠሮ አለኝ።
ኢትዮኪክ:- እንዴት ነው ይህ ሁኔታ የፈጠረብህ ስሜት ?
ራምኬሎ:- ኧረ ምንም ነገር አልተሰማኝም፤ እኔ ትኩረቴ ብሔራዊ ቡድኑ ነው። ከእኔ የሚፈለገውን ማደረግ ነው ለብሔራዊ ቡድናችን ማገልገል።
ኢትዮኪክ:- ዛሬ ምሽት ወደ አልጄሪያ ትጓዛላችሁ ፤ ራምኬሎ በአልጄሪያ ጨዋታ ምን ያስባል?
ራምኬሎ:- እኔ እንግድህ ብሔራዊ ቡድኑ ከተጠራው ጀምሮ ሀሳቤ አንድ ነው፤ በተቻለኝ አቅም ብሔራዊ ቡድናችን የአልጄሪያ ጨዋታ አሸንፈን መምጣት ነው የማስብው።
ኢትዮኪክ:- ስለነበረን ቆይታ ራምኬሎን ከልብ አድርገን እናመሰግናል።
ምንጭ: ኢትዮኪክ

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/36156

Ethiopia Court Requests Detailed Terror Charges Against Bloggers


By William Davison, Bloomberg
An Ethiopian court asked prosecutors to amend charges so they specify the acts of terrorism that 10 bloggers and journalists are alleged to have been plotting, a defense lawyer said.
The order was made Wednesday at the Federal High Court in the capital, Addis Ababa, where nine out of the 10 accused are standing trial for collaborating with a U.S.-based opposition group, Ginbot 7, which is classified as a terrorist organization by Ethiopia’s government.
Zone9-Fractial-Element-Tadias-Cover-July-8th
The charges “simply say these suspects organized themselves and designed terrorism without mentioning what kind of terrorism did they plot as defined under Article 3” of a 2009 anti-terrorism law, Ameha Mekonnen, the defense lawyer, said Wednesday in an interview in Addis Ababa.
Ethiopia is the second-worst jailer of journalists in Africa after Eritrea, its neighbor, according to the New York-based Committee to Protect Journalists. The U.S. has said previous convictions contravene freedom of speech rights protected by the constitution. Former newspaper editor Temesgen Desalegn received a 3-year sentence last month for publishing articles deemed to incite ethnic strife and the public to overthrow the government.
The court asked prosecutors to elaborate on the “clandestine” acts and the roles of each of the Zone 9 group bloggers and journalists in plots, Communications Minister Redwan Hussien said by phone today. “They ordered the prosecutor to come up with the clarification,” he said.
Judges on Wednesday rejected a second charge under the 2004 Criminal Code of inciting public revolt because it was covered by the first, Ameha said. The next hearing is on Dec. 3, he said.
To contact the reporter on this story: William Davison in Addis Ababa at wdavison3@bloomberg.net
To contact the editors responsible for this story: Nasreen Seria at nseria@bloomberg.net Karl Maier, Ben Holland
http://www.zehabesha.com/ethiopia-court-requests-detailed-terror-charges-against-bloggers/

Sunday, November 9, 2014

Zone 9 Case Sees 11th Court Delay

By: Siobhan Hagan, IPI Contributor
The International Press Institute


zone_9_blogger_101405801474
VIENNA – An Ethiopian court this week delayed proceedings for an 11th time against six bloggers and three independent journalists, who were arrested in April in connection with their activities as part of the Zone 9 collective.
The court at a hearing on Tuesday adjourned the case until Nov. 12, 2014. The nine defendants, who were arrested in Addis Ababa on April 25 and 26, have now been in pre-trial detention for over six months.
The bloggers and journalists are being held on charges of alleged terrorism and inciting violence as a result of their contact with foreign human rights organisations and opposition political parties. They are being prosecuted under Ethiopia’s controversial, 2009 anti-terrorism law.
After a joint mission to Ethiopia with the World Association of Newspapers and News Publishers (WAN-IFRA) last year, IPI called on Ethiopian authorities to release all journalists convicted under the legislation and urged that the law be amended in a way that does not inhibit constitutionally guaranteed freedom of expression rights.
IPI Senior Press Freedom Adviser Steven M. Ellis said: “The Zone 9 case not only illustrates the stifling press environment in Ethiopia, but the severely impeded judicial proceedings in this case also interfere with the defendants’ due process rights.”
The Zone 9 Trial Tracker blog calls the 11th delay a “record” in a case that has been stalled since the April arrests and marked by repeated delays.
The first delays were a result of police requests for more time to conduct investigations. The defendants were not formally charged until July 17, when they were brought to the Lideta High Court for a hearing without legal representation. When they refused to be tried without a lawyer, the case was adjourned until the next morning. At a July 18 hearing, the trial was adjourned until Aug. 4.
2014-07-22-Zone9_Collage4_1200-thumbThe Trial Tracker blog reported that at Tuesday’s hearing there was confusion regarding changes in the courtroom venue. The blog said that the hearing was pushed back as a result of two presiding judges in the case being replaced with new judges, who were unprepared to make a ruling.
Before last year’s joint IPI/WAN-IFRA mission, African Union Special Rapporteur on Freedom of Expression and Access to Information Pansy Tlakula told IPI: “[F]ollowing the 2005 general elections in Ethiopia, freedom of expression and media freedom [have] been continuously deteriorating.”
In a report released on Jan. 14 following the mission, IPI said that Ethiopia’s use of sweeping anti-terrorism law to imprison journalists and other legislative restrictions were hindering the development of free and independent media in the country.
http://www.zehabesha.com/zone-9-case-sees-11th-court-delay/

Friday, November 7, 2014

PLEASE SAVE OUR DAD FROM EXECUTION IN ETHIOPIA

TO: PRIME MINISTER DAVID CAMERON

Please intervene with the Ethiopian government and demand the return of our dad, Andy Tsege, who has been abducted and sentenced to death.
Why is this important?
2014_09_02_PUB-Tsege-and-family-cropped
Our dad, Andargachew ‘Andy’ Tsege from Islington, London, was kidnapped by Ethiopian security forces from an airport in Yemen in June 2014. Dad is now detained in a secret location in Ethiopia.
In 2009, the Ethiopian regime said that they would execute our dad. Now they’ve kidnapped him, and are hiding him from British consular staff. Time is running out to save his life.
Please, Mr Cameron, tell the Ethiopians to let our dad come home. Andy made Britain (London) his home in 1979, after fleeing political persecution by the Ethiopian government.
He is a prominent opposition activist, working towards a democratic Ethiopia. In 2009, the regime said that they would execute our dad if he ever returned. Since Dad’s disappearance, our family has been in agony.
We still don’t know where our dad is being held, or how he is being treated. The only glimpse we’ve had of him was when he was paraded on Ethiopian state TV giving a forced confession in July 2014.
He looked thin and unwell. So far the Ethiopian government has ignored British requests for ‘assurance’ that our dad will not be executed. We also know that torture is very common in Ethiopia, and we are desperately worried about his safety in detention. Dad is a kind, loving and caring man – we are so worried about him and miss him so much.
We need him home with us in London. Please, Mr Cameron, tell the Ethiopians to let our dad come home. His kidnapping and detention is a serious breach of international law – please take firm action with the Ethiopian authorities and demand his return to the UK without delay.
(This petition was written by Yemi Hailemariam, Andy’s partner, and their children: Helawit, 15, and twins Menabe and Yilak, 7)
f

Petition – PLEASE SAVE OUR DAD FROM EXECUTION IN ETHIOPIA - See more at: http://www.zehabesha.com/petition-please-save-our-dad-from-execution-in-ethiopia/#sthash.yOIbCyZU.dpuf

TO: PRIME MINISTER DAVID CAMERON

Please intervene with the Ethiopian government and demand the return of our dad, Andy Tsege, who has been abducted and sentenced to death.
Why is this important?
2014_09_02_PUB-Tsege-and-family-cropped
Our dad, Andargachew ‘Andy’ Tsege from Islington, London, was kidnapped by Ethiopian security forces from an airport in Yemen in June 2014. Dad is now detained in a secret location in Ethiopia.
In 2009, the Ethiopian regime said that they would execute our dad. Now they’ve kidnapped him, and are hiding him from British consular staff. Time is running out to save his life.
Please, Mr Cameron, tell the Ethiopians to let our dad come home. Andy made Britain (London) his home in 1979, after fleeing political persecution by the Ethiopian government.
He is a prominent opposition activist, working towards a democratic Ethiopia. In 2009, the regime said that they would execute our dad if he ever returned. Since Dad’s disappearance, our family has been in agony.
We still don’t know where our dad is being held, or how he is being treated. The only glimpse we’ve had of him was when he was paraded on Ethiopian state TV giving a forced confession in July 2014.
He looked thin and unwell. So far the Ethiopian government has ignored British requests for ‘assurance’ that our dad will not be executed. We also know that torture is very common in Ethiopia, and we are desperately worried about his safety in detention. Dad is a kind, loving and caring man – we are so worried about him and miss him so much.
We need him home with us in London. Please, Mr Cameron, tell the Ethiopians to let our dad come home. His kidnapping and detention is a serious breach of international law – please take firm action with the Ethiopian authorities and demand his return to the UK without delay.
(This petition was written by Yemi Hailemariam, Andy’s partner, and their children: Helawit, 15, and twins Menabe and Yilak, 7)

የሰላም ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ ታሰረ

ነገረ ኢትዮጵያ 
10624743_609169355875393_2834013995865368265_nተቃዋሚ ፓርቲዎችን በማስተባበርና በማቀራረብ እርቅ ለማስፈን እንደሚንቀሳቀስ የሚነገርለት የመግባባት፣ አንድነትና ሰላም (ሰላም) ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ መታሰሩን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አቶ ፋንታሁን የታሰረው ‹‹የሰላም ጥሪ›› በሚል ነጭ ሰንደቅ አላማ በማውረብለብና የማህበሩን አላማ የሚገልጹ፣ እንዲሁም ማህበሩ በአሁኑ ወቅት ለአገሪቱ ችግር የሚላቸውን ጉዳዮች በዝርዝር የያዘ በራሪ ወረቀት ለህዝብ በመበተን ማህበሩን በማስተዋወቅ ላይ በነበረበት ጊዜ እንደሆነ ታውቋል፡፡
በራሪ ወረቀቱ የህሊና እስረኞች መፈታት እንዳለባቸው፣ መንግስት በሀይማኖቶች ላይ ጣልቃ መግባት እንደሌለበት፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ዜጎችን ማፈናቀሉ እንዲቆምና መንግስት በተቋማት ላይ ከሚያደርገው ጣልቃ ገብነት እንዲቆጠብ የሚመክሩ ሀሳቦች እንዳሉበት ለማወቅ ተችሏል፡፡
ነጭ ሰንደቅ አላማ ሲያውረበልብ፣ የማህበሩን አላማና በህዝብ ላይ አሉ ያላቸውን ችግሮች ለህዝብ ሲያስተዋወቅ የተያዘው አቶ ፋንታሁን ህዝብን ለማነሳሳትና አመጽ ለመቀስቀስ ሙከራ በማድረግ በሚል እንደተከሰሰም ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
አቶ ፋንታሁን እሁድ ጥቅምት 23 ሽሮ ሜዳ አካባቢ በራሪ ወረቀት ሲበትን ተይዞ ላዛሪስት በሚባለው ፖሊስ ጣቢያ ታስ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/35990